ኣማርኛ / Amharisch

Symbolbild für die telefonische Kontaktaufnahme mit der Beratungsstelle BIF, Bild zeigt Frau am Telefon

በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
.እንዴት ሊያገኙን ይችላሉ? በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ስልክ 044 278 9999

ሰኞ 09.00-11.00 14.00-16.00
ማክሰኞ 08.30-11.00 16.00-18.00
ዕሮብ 09.00-11.00 14.00-16.00
ሐሙስ 09.00-11.00 14.00-16.00
አርብ 09.00-11.00 14.00-16.00

በስልክ ከምንገኝበት ሰዓታት ውጭ ከሆነ የደወሉት፣ የድምፅ መልዕክት ሊተዉልን ይችላሉ።

Symbolbild für die Kontaktaufnahme mit der Beratungsstelle BIF um einen Beratungstermin vor Ort zu vereinbaren, Bild zeigt zwei Frauen sitzend in einem Gespräch.

በአካል ይምጡ
ይፃፉልን ኦንላይን የምክር አገልግሎት በጀርመንኛ በአካል ቢሯችን ይምጡ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ካስያዙ ቡሃላ

በባለቤትዎ ወይም በተፋቱት ባለቤትዎ የሚደርስብዎ አካላዊ፣ ስነ-ልቦናዊ ወይም ፆታዊ ጥቃት አለን? እንግዲያዉስ የስነ-ልቦና፣ የህግ ወይም ሌላ ምክር ለማግኘት ከኛ ጋር ይገናኙ:: ለእርስዎ እና በሁኔታው ሰለባ ለሆኑ ልጅዎት በነፃ አስተማማኝና ሙያዊ ምክርና ድጋፍ እንሰጥዎታለን:: ደህንነትዎ ለኛ አስፈላጊ ነው:: የቅርብ ጓደኛና ዘመዶችንም እናማክራለን እንዲሁም ሞያተኞችንና ተቓማትን:: በካንቶን ዙሪክ እዉቅና ከተሰጣቸዉ የጥቃት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ከሚያማክሩ ተቓማት መካከል አንዱ ነን::

በአደጋ(ወይም በአስቸኳይ) ጊዜ በስልክ ከምንገኝበት ሰዓታት ውጭ ከሆነ የደወሉት፣ የድምፅ መልዕክት ሊተዉልን ይችላሉ።

በአደጋ (ወይም በአስቸኳይ) ጊዜ

ወደ ፖሊስ በስልክ ቁጥር 117 oder dasይደውሉ ወይም ወደ Frauenhaus (የሴቶች መጠለያ) በስልክ ቁጥር 044 350 04 04) oder die ወይም Dargebotene Hand  (የአደጋ ጊዜ አማካሪ ጽ/ቤት)  በስልክ ቁጥር 143 ይደውሉ።

» በመፋታት ወይም በመለያየት ላይ ላሉ ሴቶች የሚጠቅም መረጃ (PDF)
» Informationen zu Trennung und Scheidung | Deutsche Übersetzung des obenstehenden Dokuments (PDF)